ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat

ሊቁ አባ ጊዮርጊስ የተራቀቀበት በብዙ ሃይማኖታዊ ምስጢራት የተሞላውን መጽሐፈ ሰዓታት ሙሉውን ከነ ዜማው የያዘ መተግበሪያ
Nigat Systems
Download ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat APK
Rating 5
Category Books&Reference
Package name com.nigatsystems.metsafe_seatat
Downloads 5+
ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat Description
መጽሐፈ ሰዓታት መተግበሪያ እጅግ ቀላል በሆነ መልኩ ሁሉንም ክፍሎች ያከተተ ሲሆን በውስጡ ካካተታቸው ክፍሎች መካከል በጥቂቱ
- አአትብ
-ይትባረክ እግዚአብሔር
-ግነዩ ለእግዚአብሔር
- እዌድሰኪ ኦ ድንግል
-ዘይክል ኩሎ
-ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል
-ንሴብሖ ለእግዚአብሔር
- ገነይነ ለኪ
- የምንባብ ክፍል ከነመርገፉ
- ኩሎሙ ዘዘወትር
- ኩሎሙ ዘእግዝእትነ ማርያም
- ኩሎሙ ዘኪዳነ ምሕረት ወዘፍልሰታ
- ኩሎሙ ዘቁስቋም
- ኩሎሙ ዘመላእክት
- ዘቅድስት ሥላሴ
- ኩሎሙ ዘበዓለ እግዚአብሔር
- ሞገስነ ወክብርነ
- ሚካኤል ሊቀ መላእክት
- ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ
- ሰአሊ ለነ ማርያም
- ይዌድስዋ መላእክት
- እሴብሕ ጸጋኪ ዘዘወትር
- እሴብሕ ጸጋኪ ዘቁስቋም
- እሴብሕ ጸጋኪ ዘሐዋርያት ወሰማዕታት ወጻድቃን
- ዘደብረ ዘይት ወዘጷጉሜን
- እሴብሕ ጸጋኪ ዘዘመነ ጽጌ
- እሴብሕ ጸጋከ ዘመስቀል ወዘመድኀኔ ዓለም፤ ናቸው፡፡

ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ የደረሱትን የነዚኽን ኹሉ ምስጢር በሕይወተ ሥጋ ሳሉ አለማወቅ ስንፍና ነውና ለሁላችንም በቀላሉ ይደርስ ዘንድ እነሆ ይህን መተግበሪያ አቅርበናል። ተጠቀሙበት።

Open up
Download APK for Android
Download ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat APK for Android
1. Click "download ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat APK for Android"
2. Install ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat
3. Launch and enjoy ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat
Google Play
Get from Play Store
1. Click "Get from Play Store
2. Download ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat from the Play Store
3. Launch and enjoy ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat
Comments about ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat Android Version
Reallu helpful and Great app, my suggest is that if you add some feature that we can read and listen the voice at the same time, else all is Good thank you
Im in America and we have a shortage on teachers and as a deacon this app is very helpful
Audio control don't appear in the text view
ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat APK FAQ

Is ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat safe for my device?

Open up

What is an XAPK file, and what should I do if the ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat I downloaded is an XAPK file?

Open up

Can I play ሙሉ መጽሐፈ ሰዓታት ከነ ዜማው | Seatat on my computer?

Open up